Get Mystery Box with random crypto!

የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎችን ለኤሌክትሪክ ብሎም ለቴሌኮም ዘርፎች በሀገር ውስጥ ማቅረብን እየሠራንበት እንገኛለን። በተጨማሪም የተሽከርካሪዎችን እና የመለዋወጫዎችን የምርት ሥራ በመመልከቴም ተደስቻለሁ። ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከትም በእጅጉ ያበረታታል።

Boosting metal production is integral to our industrial development policy. With foreign direct investments, we're advancing local manufacturing of top-notch high-tension cables and electric towers, catering to the telecom and electricity sectors. Also pleased to see the production of vehicles and components. It's also encouraging to witness the local production of vehicles and their components.