Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በኪጋሊ ላደረጉልን አቀባበል አመሰግናለሁ። በሀገርዎ ያለውን እድገት በመመልከ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በኪጋሊ ላደረጉልን አቀባበል አመሰግናለሁ። በሀገርዎ ያለውን እድገት በመመልከቴ ደስ ብሎኛል፤ እድገቱን ለማስቀጠል በሚደረገው ጥረትም አድናቆቴን እገልፅልዎታለሁ። ሁለቱ ሀገሮቻችን ለግብርና ልማት ስኬት በፅናት በመስራት ላይ ናቸው። በቀጠናችን ይህ በጎ ተፅዕኗችን እንዲስፋፋ በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነን።

Thank you President Paul Kagame for the warm welcome to Kigali. I am pleased to witness the development of your country and commend you for sustaining it. Both our nations are making great efforts in the field of agriculture and entails collaboration in cascading our positive efforts into the region.