Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የምዕራብ ኦሞ ዞን በመጎብኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል። የተፈጥሮ ውበት እና እምቅ ሀብት ሞልቶ የፈ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ የምዕራብ ኦሞ ዞን በመጎብኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል። የተፈጥሮ ውበት እና እምቅ ሀብት ሞልቶ የፈሰሰበት፤ በትክክለኛ የልማት ድጋፍ እና የሰላም ከባቢ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሀገራችን የእድገት ርምጃ በእጅጉ አስተዋፅዖ የሚያደርግ አካባቢ ነው። ምንም እንኳ ሁሉንም የልማት ፍላጎት ማሟላት ጊዜ የሚወስድ ቢሆንም ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለሆነ የልማት መፍትሔ መሠረት ለመጣል በፅናት መቆሟን ለአካባቢው ሕዝብ አረጋግጫለሁ።

I am pleased to be visiting the West Omo zone today. It's a region brimming with natural beauty and potential, showcasing how, with proper development support and a peaceful environment, it can significantly contribute to Ethiopia's progress. I emphasized to the community that while fulfilling all development needs may take time, Ethiopia is committed to laying the groundwork for comprehensive development solutions.