Get Mystery Box with random crypto!

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናቸዋለሁ።
ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር ዋቢ ናቸው።

Gratitude to Prime Minister Giorgia Meloni for our discussion on bilateral, regional and multilateral issues. Our continued engagements are testament to the growing cooperation between our two countries.