Get Mystery Box with random crypto!

ለተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የግብርና ድርጅት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለምናደርገው ጥረት | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ለተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የግብርና ድርጅት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለምናደርገው ጥረት የከበረውን አግሪኮላ ሜዳልያ ስላጎናፀፈን ምስጋናዬን ለመግለፅ እወዳለሁ። ከፍ ያለ ጠቀሜታ ባላቸው እና የኢንደስትሪ ግብዓት በሆኑ የግብርና ምርቶች ላይ ማተኮራችን ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እያስገኘልን ይገኛል። የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን።

I express my gratitude to the United Nations Food and Agriculture Organization (FAO) for bestowing the prestigious Agricola Medal for our efforts towards the attainment of food security. Our focus on high value and industrial crops is yielding promising results and we are committed to our food sovereignty path.