Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነው ያለው። እስካሁን የተተከለው እንዳለ፣ ምርቱን ለማሳደግ ከፍተኛ የችግኝ ዝግጅትም እየተከናወነ ነው።

In order to double the amount of tea production, a lot work is being done thus far. In addition to what has been planted, intensive seedlings preparations is being undertaken to increase productivity.