Get Mystery Box with random crypto!

ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሦሦዎች አንዱ እንደመሆኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሦሦዎች አንዱ እንደመሆኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለው እንገነዘባለን። በዘርፉ የሚደረጉ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ሥራዎች የግሉ ዘርፍ መዳረሻዎችንና አገልግሎቶችን በይበልጥ እንዲሰማራ መንገድ ለመክፈት ታልመው የተሰሩ ናቸው።

As tourism is one of the five key pillars of our economy, we recognize that the private sector plays a pivotal role. The Dine for Sheger, Dine for Ethiopia and Dine for Generations investments in the sector are intended to pave the way for more private sector investments in expanding destinations and services.