Get Mystery Box with random crypto!

ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተክል ዝግጅት ተጀምሯል። እስካሁን ከነበረን በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በቡና፣ በፍራፍሬ እና በሻይ ላይ ያተኮር ዝግጅት እያደረግን ነው። ይሄንን በደንብ ተክለን ወደ ምርት ካሳደግነው፣ በአጠቃላይ ኢኮኖሚያችን እና በአየር ንብረት ጥበቃ ላይ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ይሆናል።

Over the past year, more than 2 billion coffee seedlings, more than half a billion fruit seedlings and more than 400 million tea plants are under preparation for the next planting season with improved focus. If we are able to plant these seedlings and nurture them to production, it will have a great impact on our overall economy and efforts to address climate change.