Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና ከሰራነው በብዙ ይበልጣል፣ እስካሁን የተገኘው ውጤትም እጅግ አመ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና ከሰራነው በብዙ ይበልጣል፣ እስካሁን የተገኘው ውጤትም እጅግ አመርቂ ነው። በአመት ከአንዴ በላይ በማረስ የምግብ ሉአላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናረገው ጥረት እየተሳካ ነው። በሁሉም መስክ የምናደርገው ጥረት የብልፅግና መሰረት ይጥላል።

This year's summer irrigated wheat progress is much more advanced than that of last year and the results so far have been impressive. We are succeeding in our efforts to secure our food sovereignty by farming more than once a year. Our endeavours in all areas will lay the foundations for prosperity.