Get Mystery Box with random crypto!

ከዓመት ወደ ዓመት በአረንጓዴ ዓሻራችን ላይ አተኩረን እንሰራለን። ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የች | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ከዓመት ወደ ዓመት በአረንጓዴ ዓሻራችን ላይ አተኩረን እንሰራለን። ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተካሄደ ነው::

From year to year we’re invested in our Green Legacy. Seedling preparations underway for next year’s planting season.