Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የኩባውን ፕሬዝዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናልን በኮፕ28 የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ የኩባውን ፕሬዝዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናልን በኮፕ28 የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓቪሊዮን/ አግኝቻለሁ፡፡ በቱሪዝም እና ግብርና ዘርፎች ስለሚኖረን ትብብር ተውያይተናል፡፡

I met with Cuban President Miguel Diaz-Canel earlier today at the Ethiopia #COP28 Green Legacy pavilion where we discussed cooperation in the tourism and agriculture sectors.