Get Mystery Box with random crypto!

ወንድሜ ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአየር ጠባይ ለውጥ መከላከል እየ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ወንድሜ ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአየር ጠባይ ለውጥ መከላከል እየከወነች ያለችውን ተጨባጭ መፍትኄ ለማሳየት የቀረበችበትን የኢትዮዽያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓቪሊዮን/ ስለጎበኙ አመሰግናለሁ::

I thank my brother Sheikh Mohamed bin Zayed Al Nahyan for visiting Ethiopia’s Green Legacy Pavilion at COP28 where we are showcasing Ethiopia’s strong commitment to address climate change through concrete solutions.