Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር በመገናኘታችን ደስተኛ ነኝ። የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ጨ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ከሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር በመገናኘታችን ደስተኛ ነኝ። የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ጨምሮ በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይም ተወያይተናል። #ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ለኳታር ኢንቨስትመንቶች ብዙ ዕድሎች አሉ።

Pleased to meet with Sheikh Tamim ibn Hamad Al Thani today. We have explored our bilateral ties and discussed regional issues. There are many opportunities for Qatari investments in various sectors in #Ethiopia.