Get Mystery Box with random crypto!

የማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር እና መንግሥታቸው ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሁለቱ ሀገሮቻች | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር እና መንግሥታቸው ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሁለቱ ሀገሮቻችን በተለያዩ ዘርፎች እርስ በርሳቸው የሚማሩት ብዙ ነገር አለ:: የዛሬው ውይይታችን የተለያዩ የትብብር መስኮቻችንን ይበልጥ አጠናክሯቸዋል።

My gratitude to the Prime Minister of Malta and his government for the warm welcome. Our two countries have a lot to learn from one another in a multitude of areas and today’s discussions have further cemented areas of cooperation for mutual benefit.