Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማስዳር ኩባንያ ጋር የ500 ሜጋ ዋት ሁለት የሶ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማስዳር ኩባንያ ጋር የ500 ሜጋ ዋት ሁለት የሶላር ጣቢያ/ የፀሐይ ብርሃን ኢነርጂ በጋራ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ኢትዮጵያ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ሀብት አላት። በአለም አቀፍ ደረጃ የካርቦን ልቀት ዜሮ የማድረግ ኢላማ ታዳሽ ሀብታችንን ለመጠቀም እና አስተማማኝ፣ ንፁህ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ሃይል ለኢትዮጵያ እና ለሌሎችም ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዐቅም እና እድል ነው።

Pleased to see the signing of a Joint development agreement (JDA) between the Government of Ethiopia and Masdar to develop two solar photovoltaic (PV) plants, with a combined capacity of up to 500 megawatts (MW) in Ethiopia. Ethiopia has unparalleled renewable energy resources. The global net zero emission target offers a great economic opportunity to harness our renewable resources and ensure access to abundant, clean and affordable energy for Ethiopia and beyond.