Get Mystery Box with random crypto!

የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደኅና መጡ። የሁ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደኅና መጡ። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት አሁንም ጸንቶ ቀጥሏል። የዛሬው ውይይታችን ይህንን እና በልማት የምንጋራውን ስልታዊ የጋራ ዓላማ፤ እንዲሁም አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን አጉልቶ አሳይቷል።

I welcome to Ethiopia Mr Qin Gang, the Foreign Minister of the People’s Republic of China. The relations between the two countries remains steadfast. Our discussion today has highlighted this; our shared strategic development goals and commitment to continental and global cooperation.