Get Mystery Box with random crypto!

በ4ኛው ዓመት የ#አረንጓዴዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዳችን 100 ችግኞችን እንድንተክል ጥሪ አቀር | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በ4ኛው ዓመት የ#አረንጓዴዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዳችን 100 ችግኞችን እንድንተክል ጥሪ አቀርባለሁ። ለመጪው ትውልድ እንዲሆኑ በዚህ ዙር ልተክል ካቀድኳቸው 100 ችግኞች መካከል ዐሥሩን ዛሬ ጠዋት ተክያለሁ። እናንተም 100 ችግኞች በመትከል ዘመቻውን እንድትቀላቀሉ እጋብዛለሁ!

As we launch the 4th year #GreenLegacy season, I raise the 100 seedlings challenge to plant in this planting period. This morning i have planted 10 of the 100 challenge for the future generation. Join me!