Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኙና በሰብዓዊ ልማት ላይ ያተኮሩ የጓሮ ግብርና ሥራዎችን እ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኙና በሰብዓዊ ልማት ላይ ያተኮሩ የጓሮ ግብርና ሥራዎችን እንዲሁም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለመመገብ የሚያስችሉ የምገባ ማዕከላትን ጎብኝተናል። እንደዚህ ያሉት ሥራዎች ለምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ናቸው። በሁሉም አካባቢዎች በስፋት ሊከናወኑ ያስፈልጋል።

Today, we visited human development projects in Addis Abeba, including urban farming sites and feeding centers for low-income members of our communities. Such activities are critical for food security and should be widely practiced in all areas.