Get Mystery Box with random crypto!

የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሁለተኛው ዙር የትምህርት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክቱ በሲዳማ ክልል ያ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሁለተኛው ዙር የትምህርት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክቱ በሲዳማ ክልል ያስገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ በመገኘቴ ደስ ብሎኛል።

Glad to attend the inauguration of a secondary school built in Sidama region through the First Lady’s office in the second round of schools construction project.