Get Mystery Box with random crypto!

በሀገራችን የሕክምና አገልግሎት ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ጥረት ለውጥ እያሳየ ነው። የአዲስ አበባ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በሀገራችን የሕክምና አገልግሎት ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ጥረት ለውጥ እያሳየ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ የግሉ ዘርፍ ሙአለ ንዋይ እንዲያፈስስ በማስቻል አዲስ የኩላሊት እጥበት ሕክምና ማዕከልን እውን ማድረጉ በጤና አጠባበቅ ሥርዓታችን ላይ የሚታዩትን በርካታ ስብራቶችን የሚጠግን እመርታ ነው። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሞያቸው ሀገራቸውን ለማገልገል ያደረጉትን ጥረት እያደነቅኩ፣ ሌሎችም ተመሳሳይ ጥረቶችን እንዲያበዙ አበረታታለሁ።

Efforts being undertaken to enhance medical care within our nation are encouraging. The Addis Ababa City’s demonstration of a new dialysis facility through drawing private sector investments is key in addressing the many breakages in our health care system. While appreciating Ethiopians living abroad that have mobilised professionally in service of their country, I encourage many others to multiply such endeavours.