ዛሬ በምዕራብ ግንባር ተገኝቼ ያየሁት የሠራዊቱ ወትሮ ዝግጁነት እጅግ አስደናቂ ነበር። ኢትዮጵያን ከማንም፣ በምንም ሁኔታና መቼም ሉዓላዊነቷን ለማስከበር፤ ሁለንተናዊ ዝግጁነቱን ያረጋገጠ ሠራዊት ወሳኝ ነው። በምዕራብ ግንባር ያየነውም ይሄንን ነው። 64.3K views10:19