Get Mystery Box with random crypto!

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶ | አቢሲኒያ መረጃ

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በ57 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ወንድወሰን ብርሃኑ ላለፋት ሁለት አስርተ ዓመታት በኮሜዲው ዘርፍ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል የኮሜዲ ስራዎችን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። ኮሜዲያን ወንድወሰን ባለትዳርእና የአምስት ልጆች አባት ነበር።