Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abissiniyainfo — አቢሲኒያ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abissiniyainfo — አቢሲኒያ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @abissiniyainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 560
የሰርጥ መግለጫ

የአቢሲኒያ መረጃ ትክክለኛው ቻናል ይህ ነው
ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተገኙ መረጃዎች ይቀርቡበታል ሌሎችም ጆይን እንዲያደርጉ ሊንኩን ይላኩላቸው

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 00:16:41
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች የዋጋ ግንባታና የትርፍ ህዳግ አሰራር እና የመሸጫ ዋጋ…

https://www.fanabc.com/የነዳጅ-ምርቶች-የችርቻሮ-ዋጋ-ላይ-ጭማሬ-ተ/
103 views21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 00:13:46 የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች የዋጋ ግንባታና የትርፍ ህዳግ አሰራር እና የመሸጫ ዋጋ
99 views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 23:25:28 አጋዥ መተግበሪያ (APK)


◦መዝገበ ቃላት
◦መሠረታዊ ቃላት
◦የግእዝ ሰዋስው
◦የግእዝ ንባብ
◦መልመጃ

#አጋዥ #መተግበሪያ #Apk
T.me/GeezEnemar
219 views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 23:23:47 ሙሉ ግጥም

ናዕት

ዶፍ ዶፍ...
ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ
በዳንኪራው ደምቆ በምቱ
ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ
ቦግ እልም እያለ መብራቱ
ኡኡ ሬጌ ናዕት
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ
ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን
አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን
ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል
እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር
የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው
ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው
ዘውግ ያወረው ድንበር መኃላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ እሬሳ
እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ
ና ታደም ይለኛል ደሞ በነ ኡኡ ሬጌ
ኡኡ...ሬጌ ናዕት...
ኡኡ ሬጌ ናዕት
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ...?
ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ
ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ
ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ
ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ
ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ
ይናዳል የዘር ድንዛዜ ያ ድውዬ ቤቱ
ገለሌ በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት
ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት
እያመመው መጣ እያመመው
ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ
ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ
የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ
ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ... እያለ ማሲንቆ
ኡ...ኡ...
እያመመው መጣ
የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባ ጩኸት
እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት
እያመመው መጣ...
ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው
ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
ከሐገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም
መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም
ዶፍ ዶፍ
ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
ዶፍ
ዳር አለው እንዴ ድንበር
ዳር አለው እንዴ ፍቅር
የዘር ሀይማኖት ድንበር
ዳር አለው እንዴ ፍቅር
በዚህ ለጸና እውነት
የፍቅር ሀገር ከጥንት
ዘብ ያድራል ሁሉም እስከ ሞት
ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት
ዶፍ ዶፍ
ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
195 views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 23:22:45
• TEDDY AFRO
• ናዕት
Teddy Afro New Single Song

@Hope_Music_1
ሼር
159 views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 02:06:54 የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ያለውን እምቅ የባህል ሀብት ለማስተዋወቅ እድል የሚሰጥ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ሀገራት ያለውን እምቅ የባህል ትውፊትና ቅርሶችን ለአለም ለማስተዋወቅ መልካም እድል የሚፈጥር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ፌስቲቫሉ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ተጀምሯል። በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ፥ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት…

https://www.fanabc.com/የምስራቅ-አፍሪካ-የጥበባትና-ባህል-ፌስቲ-3/
252 views23:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 09:23:13
መጽሐፍትን በጀርባቸው አዝለው ለአብርሆት ያበረከቱት እናት

286 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 09:47:06
ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በ57 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ወንድወሰን ብርሃኑ ላለፋት ሁለት አስርተ ዓመታት በኮሜዲው ዘርፍ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል የኮሜዲ ስራዎችን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። ኮሜዲያን ወንድወሰን ባለትዳርእና የአምስት ልጆች አባት ነበር።
446 viewsedited  06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 15:52:25
ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እቅዶች ላይ መልካም አፈጻጸም መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አዳዲስ የታክስ መሠረት ማስፋት፣ የበጀት ጉድለት፣ የፕሮጀክቶች ክትትልን ጨምሮ ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ላይ መልካም አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ።   የገንዘብ ሚኒስቴር የ100 ቀን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የተካሄደ ሲሆን፥ የሃገር ውስጥ ገቢ፣ አዳዲስ የታክስ መሠረት ማስፋት፣ የበጀት ጉድለት፣ የፕሮጀክቶችን ክትትል ጨምሮ…

https://www.fanabc.com/ዋና-ዋና-የማክሮ-ኢኮኖሚ-እቅዶች-ላይ-መልካ/
735 views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 15:51:00
ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት የግብርና ስራ ተስተጓጉሎበት የነበረው የደቡብ ወሎ ዞን ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የሽብር ቡድኑ ከአካባቢው በመውጣቱ አርሶ አደሩ ወደ መደበኛ የግብርና ስራ ተመልሷል ፤ በዚህም በዞኑ በ2014 ዓ.ም ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ…

https://www.fanabc.com/ከ10-ሺህ-ሄክታር-በላይ-መሬት-በመስኖ-ስንዴ-ለ/
568 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ