Get Mystery Box with random crypto!

ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን ግ | አቢሲኒያ መረጃ

ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት የግብርና ስራ ተስተጓጉሎበት የነበረው የደቡብ ወሎ ዞን ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የሽብር ቡድኑ ከአካባቢው በመውጣቱ አርሶ አደሩ ወደ መደበኛ የግብርና ስራ ተመልሷል ፤ በዚህም በዞኑ በ2014 ዓ.ም ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ…

https://www.fanabc.com/ከ10-ሺህ-ሄክታር-በላይ-መሬት-በመስኖ-ስንዴ-ለ/