Get Mystery Box with random crypto!

እስክንድር ነጋን ለመያዝ አልያም ከዚያ የከፋ እርምጃ ለመውሰድ የአብይ ሰራዊት ደምበጫ ይገኛል:: | አቢሲኒያ - Times

እስክንድር ነጋን ለመያዝ አልያም ከዚያ የከፋ እርምጃ ለመውሰድ የአብይ ሰራዊት ደምበጫ ይገኛል:: እስክንድር በቅርብ ርቀት እንደሚገኝ ነገር ግን ያለበትን በትክክል እንዳልደረሱበት ለመንግስት ቅርበት ካላቸው ሰዎች መረጃው ወጥቷል:: አብይ ጥርሱን ነክሷል:: እስክንድርን ለማነቅ ተጣድፏል:: የደምበጫ ህዝብ በአስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል:: የአብይን ሰራዊት ከደንበጫ እንዳያልፍ ማድረግ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይሆንም:: ሌሊቱ በጣም ወሳኝ ነው:: እስክንድር በአብይ እጅ እንዳይገባ የደንበጫ ህዝብ ታሪክ ይሰራ ዘንድ ጥሪ ቀርቦለታል::

እስክንድር ያለበትን በመጠቆም ደብል ኤጀንት ሆኑ ከአጠገቡ መረጃ ለመንግስት ሲያስተላልፍ የነበረው ጥላሁን አበጀ የተባለ ሾተላይ ለዚህ ምግባሩ እንደሽልማት ወደአሜሪካ እንዲሄድ በአብይ መንግስት ተመቻችለት አሁን ወደ አሜሪካን መንገድ ላይ ነው:: የእስክንድር ጉዳይ አስቸኳይ ነው:: ደንበጫዎች እንዲደርሳቸውና ጊዜ ሳይሰጡ የአብይን ሰራዊት ግስጋሴ እንዲገቱ ማድረጉ ላይ መረባረብ ያስፈልጋል::

ምንጭ / መሳይ መኮንን


@abisiniya_times
@abisiniya_times