Get Mystery Box with random crypto!

ዘመነ ካሴ ባውቄ! ሁሉም ነገር ተሟልቷል። ከእዚህ በኋላ ያለው ጉዳይ የማረሚያ ቤት ኃላፊው ደስዬ | አቢሲኒያ - Times

ዘመነ ካሴ ባውቄ!
ሁሉም ነገር ተሟልቷል። ከእዚህ በኋላ ያለው ጉዳይ የማረሚያ ቤት ኃላፊው ደስዬ ደጀን ጉዳይ ነው። የሰኔ 15 አንጎበር ያለቀቀው ደስዬ ደጀን የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አላስፈፅምም እንዳለ መረጃ ደርሶናል።



@abisiniya_times
@abisiniya_times