Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ጸጋ ነጻ ወጥታለች ወ/ሪት ጸጋ ከታገተችበት ነጻ ወጥታ በፖሊስ ወደ ሀዋሳ መግባቱዋ ታ | አቢሲኒያ - Times

ሰበር

ጸጋ ነጻ ወጥታለች

ወ/ሪት ጸጋ ከታገተችበት ነጻ ወጥታ በፖሊስ ወደ ሀዋሳ መግባቱዋ ታውቋል።

ተጠርጣሪው ግለሰብ ተበዳይዋን ጥሎ ወደ ጫካ በመግባቱ በከፍተኛ ክትትል ውስጥ ይገኛል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከደቂቃዎች በኋላ እንደደረሰን እናቀርባለን።



@abisiniya_times
@abisiniya_times