Get Mystery Box with random crypto!

አማራ እያለ ያለው አትግደሉኝ፣ አታፈናቅሉኝ ነው። እንደሌላው በእኩልነት፣ በሠላም ልኑር ነው እያለ | አቢሲኒያ - Times

አማራ እያለ ያለው አትግደሉኝ፣ አታፈናቅሉኝ ነው።
እንደሌላው በእኩልነት፣ በሠላም ልኑር ነው እያለ ነው። አለበለዚያ በኔ ሞት፣ ደምና አጥንት የምትበልፅግ ኢትዮጵያ የለችም ነው እያለ ያለው። ይህን ጥያቄውን ጠምዝዞ "ፅንፈኛ" እያሉ ወካይ ስም በመስጠት አድበስብሶ ማለፍ ተገቢ አይደለም።

#ድል_ለሰፊው_ህዝብ!