Get Mystery Box with random crypto!

ጥበብ ሂይወት ናት መስተፋቅር ሲባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብ | የአብነት ትምህርት ቤት

ጥበብ ሂይወት ናት

መስተፋቅር ሲባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው
ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ
ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት
እንደሆነ ነው
የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ
መድኅኒትነዉ


የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
፩ ለጋብቻ
ትዳር ለተሰናከለ ባቸው
፪  ለወሲባዊ ስሜትና  የሚደረግ
ለጊዚያዊ ስሜቶች
፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ 
፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ
በኒዴት በመነሳሳት
፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና
ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት
ነው።

ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች  ለማግኘት  የከበዳቸውን ነገር  በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ
#ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል

ለዛሬው በዚሁ ይብቃን
ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ

መስተፋቅር  የሚሰራውም
1 በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም
#በብር ቀለበት
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም
ለበለጠ መረጃ ደውሉ 0922438586