Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ልዩ መረጃ! በሕገ ወጡ ሹመት ላይ የተሳተፉት ቀሪ 23 ግለሰቦች የይቅርታ ደብዳቤያቸውን ለ | የአብነት ትምህርት ቤት

ሰበር ልዩ መረጃ!

በሕገ ወጡ ሹመት ላይ የተሳተፉት ቀሪ 23 ግለሰቦች የይቅርታ ደብዳቤያቸውን ለብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ለብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እያቀረቡ ይገኛሉ።

ዝርዝር መረጃ ከደቂቃዎች በኋላ የምናደርስ ይሆናል!

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
     •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•              
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌