Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ቤተ ክርስቲያናችን ከመከፋፈልና ሀገራችንም ከመፍረስ ድናለች። መጨረሻው ፍጹ | የአብነት ትምህርት ቤት

እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ቤተ ክርስቲያናችን ከመከፋፈልና ሀገራችንም ከመፍረስ ድናለች። መጨረሻው ፍጹም እውነት ይሆንልን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን። ከዳግም መከራ እንዲሰውረን እንዲሁም ችግር ቢመጣም እንደተለመደው በአይን ጥቅሻ በመናበብ እንወጣው ዘንድ በጾመ ነነዌ እንዳሳለፍነው በዐቢይ ጾምም በቤተክርስቲያን በመሰባሰብ በንስሐና በትህትና ሆነን ከአባቶች የሚወርዱ ትዕዛዛትን ብቻ በመፈጸም እናሳልፍ ዘንድ ማሳሰብ እንወዳለን።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌