Get Mystery Box with random crypto!

ለቀረባት ሁሉ ሳትፈራ ሳትቸር፣ፊቱ ብታገጥም አልጠረጥራትም፣አትርመጠመጥም እንኳን ለሌላ ወንድ ለኔ | አቤ እና ከቤ

ለቀረባት ሁሉ
ሳትፈራ ሳትቸር፣ፊቱ ብታገጥም
አልጠረጥራትም፣አትርመጠመጥም
እንኳን ለሌላ ወንድ
ለኔ ለቧሏ እንኳ፣ቀሚሷን አትገልጥም

መልካም ቀን
Join us➥ @abeenakebec