Get Mystery Box with random crypto!

ጋንዲ እና አፍቃሪው ( በአጭር የተቀጨው ፍቅር ) ..... እሷ(የጋንዲ አፍቃሪ ነጭ) : ጋንዲ | አቤ እና ከቤ

ጋንዲ እና አፍቃሪው ( በአጭር የተቀጨው ፍቅር )

.....
እሷ(የጋንዲ አፍቃሪ ነጭ) : ጋንዲ አፍቅሪያለሁ።
ጋንዲ : እኔ እኮ አርጅቻለሁ ይህ ፍቅር ለኔ አይገባኝም ፣ ከኋላ ለቆመው መለሎው እና ቆንጆ ወንድሜ ይህን ፍቅር ስጭው።

እሷ : ከኋላችን የቆመ ሰው የለም እኮ።

........

ጋንዲ : ብታፈቅሪኝ  ወደኋላ ዞረሽ አታይም ነበር።

አበቃ .

መልካም ቀን
Join us@abeenakebec