Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተፈታ ዛሬ ጠዋት ሰኔ 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም. ጠዋት 12: 30 ላይ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተፈታ

ዛሬ ጠዋት ሰኔ 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም. ጠዋት 12: 30 ላይ በፀጥታ ኃይሎች ከመኖር ቤቱ እንደተወሰደ የተነገረለት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዳግም መፈታቱ ተገለጸ ። ተመስገን በአዲስ አበባ ሜኪሲኮ አካባቢ በሚገኘው በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለ6 ሰዓታት ታስሮ እንደነበረም ታናሽ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለዶቼ ቬለ (DW) ገልጾ ነበር። ከዚህ ቀደም ተከሶ ነጻ በተባለበት ክስ ለሐምሌ 7 ዳግም ታስሮ እንዲቀርብ ትእዛዝ እንደሰጠበትም ተዘግቧል ።