Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ማስታወቂያ የስራ ዓይነት - ፕሮግራም አቅራቢ እና ሎኬሽን ማናጀር መስፈርት ፕሮግራም | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

የስራ ማስታወቂያ

የስራ ዓይነት - ፕሮግራም አቅራቢ እና ሎኬሽን ማናጀር

መስፈርት
ፕሮግራም ማቅረብ እና የቀረፃ ቦታ ማመቻቸት የሚችል ቶሎ ተግባቢ ፈጣን የሆነ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል ባይሆንም ችግር የለውም

ፆታ አይለይም

ደሞዝ በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ሙሉ ስም ችሎታችሁን አድራሻችሁን ፎቷችሁን በማያያዝ በኢሜል abelentertainment0@gmail.com ወይም በዚህ ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ ትችላላችሁ ።

Abel Entertainment
Addis Abeba