ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ። ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል። በድምጻዊው ህልፈት የተሰማውኝ ሐዘን እየገለጽኩ ለቤተሰቦቹ፡ ለአድናቂዎቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል። 5.1K views12:48