Get Mystery Box with random crypto!

አብዱረዛቅ - Abdurezak kasim official page

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdurezakkk — አብዱረዛቅ - Abdurezak kasim official page
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdurezakkk — አብዱረዛቅ - Abdurezak kasim official page
የሰርጥ አድራሻ: @abdurezakkk
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 195
የሰርጥ መግለጫ

ABDUREZAK OFFICIAL
ለአስተያይት @Abdurezak_ak
Facebook account https://www.facebook.com/105940351407693/posts/267692075232519/
Tiktok accounthttps://m.tikt
Telegram channal @Abdurezak_ak

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-29 22:26:04 #የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ደረጃ እና
#የዐረፋ ትሩፋት
@elmudinIslamicstudio


https://t.me/elmudinIslamicstudio/5798
35 viewsروضا زكريا, 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 22:26:04 አሥሩ የዚል-ሒጃ ቀናት
***
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹ
****
አላህ ሲያስብልን፣ ሲወደን እና ሊጠቅመን ሲፈልግ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት ጠቆመን፡፡
አስተዋይ ልቦና የሠጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡

አሥሩ ምርጥ ቀናት ነገ ሀሙስ ይጀምራሉ፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል፣ አላህ ምሎባቸዋል፣ የአላህን ቤት ጎብኝዎች ወደተከበረዉና የተቀደስው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ሥርዓት ያከናዉኑባቸዋል፡፡

በቀናቱ ዉስጥ ምን መሥራት እንችላለን?
1- ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ መመለስ፤
2- አላህን ማውሳት ማብዛት፣
3- መፆም፣
4- ኢስቲግፋር ማብዛት፣
5- መመጽወት
6- ዱዓእ ማድረግ፣
7- ሶላትን በወቅቱ መስገድ፣
8- ከኃጢኣት መራቅ፣
9- ስለ ቀናቱ ምርጥነትና እንዲጠቀሙባቸው ሌሎችን ማስታወስ፣
10- በነቢዩ ላይ ሶላዋት ማውረድ፣
11- መልካም ሥራዎችና ንግግሮች ለምሳሌ - ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ ዝምድናን መቀጠል፣ ለጎረቤት መልካም መዋል፣ ወላጆችን ማስደሰት፣ አስቸጋሪን ነገር ከመንገድ ላይ ማስወገድ፣ የታመሙትን መጎብኘት፣ ለሙታን ዱዓ ማድረግ፣ ወንድም እህቶችን በሌሉበት በዱዓ ማስታወስ፣ የባለዕዳን ዕዳ መሰረዝ፣ የተቸገረን መርዳት፣ የታሠረን መጠየቅ፣ ሰዎችን አለማስቸገር፣ ቤተሰብን መንከባከብ፣ ለሠራተኞች ማዘን ...ሌሎችም ።

https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
37 viewsروضا زكريا, 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 14:54:25 Ya habibal qolbi

Covered by @Abdurezak_ak

https://t.me/ABDUREZAKKK
https://t.me/ABDUREZAKKK
61 viewsABDUREZAK , 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 22:51:26 የአማኞች ጋሻ የዳዕዋ ስርጭት ምንጮች
የሚከተሉት ናቸው
https://t.me/elmudinIslamicstudio
ጠቅላላ እውቀት ማህደር

https://t.me/tdarenatbebawikalatoch
ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

https://t.me/Dr_Sheikh_Abubeker_Sulaiman
የዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን ትምህርቶች ማህደር

https://t.me/oustaz_Habib_Nuru
የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ የድምፅ ማህደር

https://t.me/elmudin_Quran_tejwid
ዒልሙዲን ቁርአን ተጅዊድ

https://t.me/yekitab_bet_new
የዒልሙዲን የመፅሐፍ ማህደር

https://t.me/ostaz_habib_nuru
የተለያዩ ትምህርቶች

ግሩፓች
https://t.me/elmudinislamicstudio1
ዒልሙዲን ግሩፕ

https://t.me/anallmuslim
አነልሙስሊም ጠቅላላ እውቀት

https://t.me/History_of_Muslims_in_Ethiopia
የሀበሻ ዑለማዎች ታሪክ በቅርቡ
59 viewsABDUREZAK , 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 18:02:44 አል ዒልሙ ወልዐመል

ክፍል 01

በሸይኽ ሙሀመድ ጦይብ
61 viewsABDUREZAK , 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 00:51:17
ማንም ሰዉ ማይቀርበት ቀጠሮ


እሁድ ሰኔ 11 በላፍቶ ቢላል መስጂድ ማንም ሰዉ ማይቀርበት ቀጠሮ
አል ኢልሙ ወል ዐመል በሚል ርዕሰ በሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጠይብ
አዘጋጅ ላፍቶ ቢላል ወጣት ጀምዐ
ሴቶችም ተጋብዛቹሀል


N.B ሁላችንም ስንመጣ ኡስታዛችን ባሉት መሰረት ማስታወሻ ደብተር መያዛችንን አንርሳ እንዲሁም በቀጣይ በቋሚነት ምን እንቅራ የሚለዉን ሁላቹም ፊክር አርጋቹ ኑዉ ስላሉን ፈክረን እንምጣ
58 viewsABDUREZAK , 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 11:11:50
https://t.me/Bilallafto
50 viewsABDUREZAK , 08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 11:11:14 ፈዷኢለል ዒልም

በተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጠይብ ( የ አዲስ አበባ ኢማሞች ማህበር ፕሬዘዳንት )

አዘጋጅ፦ የላፍቶ ቢላል መስጂድ ወጣት ማህበር

የቴሌግራም ገፅ
https://t.me/Bilallafto
47 viewsABDUREZAK , 08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ