_____________________________________ "አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የሙናፊቅ ምልክቶች ሦስት ናቸው። ሲናገር ይዋሻል ፥ ቃል ሲገባ ያፈርሳል ፥ ሲታመን ይክዳል" ~ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል #አብዱልከሪም_አልሀናኒ ===================== @AbdulKereem_AlHanani @AbdulKereem_AlHanani ===================== 993 views15:38