Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ 1443 የኢድ አል–አድሀ በዓል በሰላም አደረሳቹ በሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጪ ላላ | ❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]

እንኳን ለ 1443 የኢድ አል–አድሀ በዓል በሰላም አደረሳቹ

በሀገርም ውስጥ ከሀገርም ውጪ ላላቹ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ

በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእዝነት፣ የመተሳሰብ እዲሆን ያለው ለሌለው አካፍሎ ሁሉም በአቅሙ በደስታ ልክ በዓሉን እዲያከብር ምኞታችን ነው

ሁል ጊዜ ምርጫዎ #ነጃሺ ማርኬትን ያድርጉ እርሶ አይጨነቁ ከቤቶ አይውጡ፣ ስልኮ አይሰረቅ፣ ታክሲ አይጋፉ፣ የሚፈልጉት እቃ ቤቶ ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናመጣለን ይላቹሀል ነጃሺ

ከሌሎች የሚለየን ታማኝነታችን ነው ያልወደዱት እና አይተውት ያልተመቻቹ እቃ መመለስ እደምትችሉ ሲያውቁ ልዩ ያደርገናል


መልካም በዓል

ቴሌግራም @nejashimarketingcenter
ሼር ላይክ አይርሱ

Welcome to Nejashi Halal Market !!
ነጃሺ ሀላል ማርኬት የሁሉም