Get Mystery Box with random crypto!

እርሶስ ምን አይነት ችግር አለቦት ጭንቀት ሀዘን ድብርት ትካዜ ሀሳብ መረበሽ ማል | ❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]

እርሶስ ምን አይነት ችግር አለቦት
ጭንቀት
ሀዘን
ድብርት
ትካዜ
ሀሳብ
መረበሽ
ማልቀስ
ተስፋ መቁረጥ
መታመም
ብቸኝነት
ሱስ
የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት
ወንጀል
በደል
ትካዜ
መጥፎ ጓደኛ
በገንዘብ መጫወት
ገንዘብ ማጣት
ስራ መፍታት
የሚያማክሩት ማጣት
የሚያወያያቹ ማጣት
ለማን ልገረው ችግሬን
ለማን ላካፍለው ሀሳቤን
ከወንጀል እዴት ልውጣ
ከወንጀል ማነው ሚያወጣን ብለው ከተጨነቁ


ለነዚ ሁሉ በአላህ ፈቃድ እናማክራለን መፍትሄም እንስጣለን እንወያያለን

( የአንድ ሙስሊምን ጭንቀት ሀሳብ ሀዘንን ያስወገደ አላህ የሱን አንድ ጭንቀት ያስወግድለታል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
የስነ–ልቦና ምክር ለሙስሊሙ ኡማ
@Abdulhakemohammed
@Abdulhakemohammed