Get Mystery Box with random crypto!

ሀገራዊ አስተሳሰብን እናዳብር! ኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት አራት አመታት ያስመዘገበቻቸው ታላላቅ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ሀገራዊ አስተሳሰብን እናዳብር!
ኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት አራት አመታት ያስመዘገበቻቸው ታላላቅ ድሎች እንዲሁ አልመጣም መንግስት ከሱ የሚጠበቀውን ስራ በሁሉም ሴክተር መወጣት በቻለበት አቅም ሁሉ ስለተወጣ ነው እኛም በመተባበር መንግስትን በማገዝ ትልቅ ለውጥ ማስመዝገብ እንችላለን ለዓመታት በከንቱ የፈሰሰ የአባይ ወንዝን ወደ አገሩ ዕደገትና ልማት እንዲውል ያደረገው የትብብራችንና የአንድነታችን ውጤት ነው ዛሬም በድጋፍ በድህነት እንድንማቅቅ የሚፈልጉ ሃይሎች እንዳሉ ለሁላችንም ግልጽ ነው በ "NO MORE" ዘመቻ ያስመዘገብነው ድል የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው ስንደጋገፍ ከባዱ ቀላል ይሆናል የሁላችንም ምኞትና ዓላማ ሊሆን የሚችለው በጠንካራ መሰረት ላይ የተገነባ ኢኮኖሚ በመፍጠር የህዝባችንን ህይወት መቀየር ነውና ህዝብንና ሀገርን ሊጠቅሙ ለሚችሉ ለመልካም ነገሮች ሁሉ መደመር መቻላችን ለነገ የማይባል የዛሬ የቤት ስራ ሊሆን ይገባል ደግሞም ወደ የጠላቶቻችንን እቅድ ለማክሸፍ ዘረኝነትን ሳይሆን ሀገራዊ አስተሳሰብን እናዳብር!