Get Mystery Box with random crypto!

#አብይ ዛሬም ስራ ላይ ነው ጨለምተኞች አይተው እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ መሆንን መርጠዋል እሱ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

#አብይ ዛሬም ስራ ላይ ነው ጨለምተኞች አይተው እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ መሆንን መርጠዋል እሱ ግን ዛሬም በጥበቡ የመጡትን ፈተናዎች በሙሉ የሀገር አደጋ ሳይሆኑ እንደ አመጣጣቸው እየመለሰና እየመከተ ነው እንደኔ #አብይን የማያደንቁ ንፉጋን ናቸው እንደ ሀገር Critical time ላይ በሆንበት በዚህ ወቅት እየተጋረጡብን ያሉት ሰውሰራሽና የተፈጥሮ ፈተናዎች የሀገርን ክብር ቅንጣት ታክል ሳያስነካ የቆየን መሪ አለማድነቅ አይቻልም
#አብይ ሆይ ፅናቱን ይስጥህ፣ እንደምታሻግረን ሙሉ እምነት አለን

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira