Get Mystery Box with random crypto!

Abay Technology and Logistics የሐገራችንን የሎጅስቲክ ዘርፍ ቀልጣፋና በቴክኖሎጅ | Abay Jobs ዓባይ ሥራ

Abay Technology and Logistics የሐገራችንን የሎጅስቲክ ዘርፍ ቀልጣፋና በቴክኖሎጅ የታገዘ በማድረግ የኢኮኖሚ እድገታችንን ለማፋጠን የበኩሉን እየሰራ ያለ ተቋም ነው፡፡ ከሎጅስቲክ ዘርፎች አንዱ የሆነውን የፈጣን መልዕክት አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ በሁለት (አዲስ አበባ ዋና መ/ቤትና ደብረ ማርቆሥ) ቅርንጫፎች በ ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service ሥራ አስጀምሯል፤ በሌሎችም የሐገራችን ክፍሎች ቅርንጫፎችን የምንከፍት ይሆናል፡፡
መልዕክትዎን ለ ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service ይሥጡ፤እርስዎ ሥራዎ ላይ ያተኩሩ፣ በፍጥነትና በታማኝነት የሚፈልጉት ቦታ እናደርስልዎታለን፡፡
ፍጥነትና ታማኝነት መለያዎቻችን ናቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን/የፃፉልን፡፡
0918040000 ፡ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
0918048807 ፡ ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ
መገኛችን፡
አዲስ አበባ ፣መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 226
ደ/ማርቆስ ኤፍ ኤም ፊት ለፊት የኛ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 117 እንገኛለን፡፡
በፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል

https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss