Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ************************** ድርጅታችን ዓባይ ቴክኖሎጂ | Abay Jobs ዓባይ ሥራ

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
**************************
ድርጅታችን ዓባይ ቴክኖሎጂ & ሎጅስቲክስ ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ
አስፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡=> የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጅስቲክስ ኤንድ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ማርኬቲንግ፣ሴልስ፣ኮምፒውተር ሳይንስ እና ተዛማጅ የት/ት ዘርፎች
=>መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት(ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል/የምትችል)
=>አንድ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
=>ጥሩ የኢንተርኔት አጠቃቀም ችሎታና ልምድ ያለው ያላት
ብዛት፡ አንድ
ደምወዝ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ከላይ ያሉትን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁንና ማመልከቻ ደብዳቤያችሁን በኢሜል፡ abayengineeringpm@gmail.com ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡