Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ከታች የምታዩት የመስጂደል ሐረም በመካ የሚገኘው መስጂድና የአካባቢው ምስል ሲሆን ወጥ ከሆነ | Aß Mustefa

ይህ ከታች የምታዩት የመስጂደል ሐረም በመካ የሚገኘው መስጂድና የአካባቢው ምስል ሲሆን ወጥ ከሆነ እንጨት ተፈልፍሎ የተሰራ ነው ለቦታው ያለህ ፍቅር ሲጨምር ሲንር እንዲህ ለፈጠራ ያነሳሳኻል።
እንደምታዩት የእውነት ይመስላል ኢስላሚክ አርክቴክቸርና ዲዛይን ለዛሬው የስነ ህንፃ ዲዛይን ዕድገት ትልቁን ድርሻ አበርክቷል።

@Ab_Mustefa