Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ: በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ ለተመረቃችሁ የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2 | AAU,School of Law Info Center⚖️

#ጥቆማ: በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ ለተመረቃችሁ

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ መደብ የቅድመ ስራ ስልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።

@AAU_Lawschool