Get Mystery Box with random crypto!

✥••••✥••••✥••••●✞ ● ✞ ●✞ ●••••✥••••✥••••✥✞ ✥••••✥••••✥••••●✞ | የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት

✥••••✥••••✥••••●✞ ● ✞ ●✞ ●••••✥••••✥••••✥✞
✥••••✥••••✥••••●✞ ● ✞ ●✞ ●

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ ክፍል ጋር በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ውስጥ ካሉ የደብራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ የሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቃነ መናብርት እንዲሁም የስብከተ ወንጌል ኃላፊዎች ጋር በቀጣዩ ዓመት የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ዙሪያ ዛሬ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም የጋራ ምክክር አደረገ ።

የምክክር መድረኩ የሀገረ ስብከቱ ሰንበት ት/ቤት ማደራጃ ዋና ክፍል ኃላፊ መምህር ደምስ አየለ የተመራ ሲሆን :: ስለ ስርዓተ ትምህርቱ ገለጻ እና ውይይት በመምህር በላይነህ መኮንን እና ዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናው ቀርቧል ::

በምክክር ጉባዔው ማጠናቀቂያ ላይም ከየአጥቢያው የመጡ ባለድርሻ አካላት በየአጥቢያችን ላይ ሥርዓተ ትምህርቱን ለማስተግበር ኃላፊነት እንወስዳለን በማለት አጋርነታቸውን ገልጸዋል ።

#የአዲስ_አበባ_ሰንበት_ትምህርት_ቤቶች_አንድነት
✥••••✥••••✥••••●✞ ● ✞ ●✞ ●••••✥••••✥••••✥✞
✥••••✥••••✥••••●✞ ● ✞ ●✞ ●