አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ፦ በመጀመሪያ እንኳን ለዒደልአዱሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ካፌ ለበዓሉ ምግብ ስለሚያዘጋጅ ከሶላት በኋላ ጧት ለቁርስ መግቢያ ሰአት =3:00(ሶስት ሰአት)ነው። በዚህ ሰአት በመሄድ መስተናገድ ትችላላችሁ!! መልካም በዓል d 248 views¥IMAM, edited 15:30