Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የምንወዳችሁ አንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ? እንግዲህ ጌታ ረድቷችሁ የመጀመሪያ | AASTU-ECSF

ሰላም የምንወዳችሁ አንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ?

እንግዲህ ጌታ ረድቷችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ጨርሳችሁ ለfinal exam ደርሳችኃል። ከምንም በላይ አስጀምሮ እዚህ ያደረሳችሁ ጌታ ይመስገን።

በፈተናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፣ ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ፣ በማስተዋል መስራት እንድትችሉ ጌታ ይርዳችሁ፣ ከክፉ ሁሉ ጌታ ይሰውራችሁ።

በዚህ ጊዜ አደራ ልንላችሁ የምንፈልገው ራሳችሁን በማያስፈልግ ውጥረት እንዳትከቱ፣ ከሁሉ ወደ ሚበልጠው እግዚአብሔር በመጠጋት እሱን በመፍራት እና ሁሉንም ለጌታ ክብር በማድረግ እንድታልፉ አደራ እንላችኃለን።

#AASTU_ECSF