Get Mystery Box with random crypto!

ዜና እረፍት! በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ዜና እረፍት!

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ባለሙያ የሆነው አቶ አስማማው ባዬ በድንገት ህይወቱ በማለፉ እጅግ አዝነናል።

በባልደረባችን ድንገተኛ ህልፈት ሀዘናችን ጥልቅ ነው። ለጓደኞቹ  ለስራ ባልደረቦቹ እና ለቤተሰቡም መፅናናትን እንመኛለን።

ነብስ ይማር!